የትርጉም ስራ

ETHIOTRANS

ETHIOTRANS

ሌላውና  ለብዙ ደንበኞቻችን  ትልቅ  አስተዋጽኦ  በመስጠት ላይ  ያለው አገልግሎታችን  የትርጉም ስራ አገልግሎት  ነው :: የኢትዮጵያና  ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳ ታስቦ  ከ 15 ዓመታት በፊት  የተጀመረው ፕሮጄክት ዛሬ አገልግሎቱን  በማስፋፋት የተለያዩ  ቋንቋዎችንና  አገልግሎቶችን  ለአለም ህዝብ  በመሰጠት  ላይ ይገኛል ::  ድርጅታችን  በስሩ   ከ 150 በላይ ቋንቋዎችን  የሚናገሩ  4500 በላይ የቋንቋ ባላሞያወችን  ያቀፈ ታላቅ መረብ አለን ::

ኢትዮትራንስ  የቋንቋን  ክፍል  ሲያስተናግድ፣  የኛን አገልግሎት  በመጠቀም  ደንበኞቻችን  በጣም አስፈላጊ የሆኑ  ተገባሮንችን ፈጽመዋል::  ድርጀታችን በአለም ዙሪያ ካሉ ታላላቅ ኩባንያዎች እና  ድርጅቶች  እንዲሁም ግለሰቦች እና  የመንግስት መስሪያ  ቤቶች ጋር ስንሰራ ፣ስራችን ሁሉ   የእውቅና  ሰርትፊኬት  ያለው  ስለሆነ  በኛ  የተተረጎመ ስራ  ሁሉ  በኢሚግሬሽን፣ በፍርድ ቤት፣ በኢምባሲ፣ በከፍተኛ  የትምህርት ተቋማት፣ በሆስፒታሎች  እና  በተለያዩ ቦታዎች ተቀባይነት አለው::

በበለጠ ለመረዳት እባክዎ ድረ  ገፃችንን  ከዚህ  ላይ ጫና  በማለት ይጎብኙ