የጣት አሻራ

የጣት አሻራ

በካሊፎርናያ  ግዛት የፍትህ  ከፍል  የተሰጠን  ልዮ  ፍቃድ  ለኢትዮጵያ ፓስፖርትና  ለትውልድ ኢትዮጵያን  ካርድ  ማመልከቻ  የሚሆን  የጣት  አሻራ  ማንሳት ያስችለናል:: ታዲያ  ቀጠሮ  ይዘው  ብቅ ይበሉ ለመርዳት ዝግጁ  ነን::

ማሳሰቢያ:  በአሁኑ ወቅት  ባለን  መረጃ  መሰረት  ከዚህ  በፊት  ፓስፖርት ሲያወጡ  የጣት  አሻራ አሻራ ያልሰጡ አመልካቾች  እና  የትውልድ ኢትዮጵያውያን ካርድ  ሲያወጡ የጣት  አሻራ ያልሰጡ አመልካቾች የጣት  አሻራ አለባቸው :: ህጎችና መመሪያወች ስለሚቀየሩ እባክዎ የኢትዮጵያን ኢምባሲ ድረ ገፅ ይጎብኙ ።

የጣት አሻራ ማንሳት

የጣት አሻራ ማንሳት