ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ

የኢትዮጵያ  የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለያዙ የውጭ ሀገር ዜጎች

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
1 ኖተራይዝ የተደረገ ሰነድ
2  በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ካለዎት የታደሰ የመታወቂያ ካርድ ኮፒ
3 የአገልግሎት ክፍያ $62 ዶላር ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/
4 ሌላውን  የሚያስፈልግ  ነገር  በስልክ ቁጥር 619 255 5530 ደውለው  ይጠይቁን