የውክልና አገልግሎት

የውክልና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት

የውክልና አገልግሎት

በኢትዮጵያ ህግ ማንኛው  በውጭ አገር የተፈረመ ህጋዊ ወረቀት  በኢትዮጵያ የፍትህ አካላት፣ መንግስታዊም ሆኑ ህዝባዊ ድርጅቶች ወይም   ጉዳዩ በሚመለከታቸው  አካላት  ውስጥ ተቀባይነት ከማገኙቱ በፊት ያ ሰነድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጋገጥ አለበት። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ ያንን ሰነድ ከማረጋጉጡ በፊት ያ  ሰነድ ከመነጨበት/ከመጣበት  አገር ባለው  የኢትዮጵያ ኢምባሲ ወይም ቆስላ መረጋገጥ  አለበት።

ነገር  ግን  ሰነዱን  ወደ ኢትዮጵያ  ኢምባሲ ለማረጋገጥ ቀጥታ  ከሄድዎ በፊት   ኢምባሲው የሚጠይቃቸውን  መስፈርቶች ማሟላት  አለበዎት።   ይህም ቅደም  ተከተል ወይም  መስፈት አሟልቶ ያንን  ሰነድ  ህጋዊ  የማድረጉ  ሂደት  ሰነድ ማረጋገጥ  ወይም Authentication ይባላል ።

የኛ  ስራ  ይህንን ውስብስብ  ሂደት መልክ  መልክ  አስይዘን  ለእርስዎ  የሚፈልጉትን  ስራ  በወቅቱ  የሚሰራ  ህጋዊ  ሰነድ ማዘጋት ነው ።

Authentication! We provide authentication service that will make your document fully legalized and acceptable by the country of destinations. In this case acceptable by the Ethiopian judicial system, government and public offices, banks and financials institutions, schools and educational institutions and similar entities here that  requires you legal Attorney_In_Fact or agent.

The determination of which certificate is issued is based on the country in which the document will be used. Authentication Certificates are issued for documents which are destined for use in countries that are not parties to the Hague Apostille Convention