NOTICE

NOTICE

ውክልና  ለምታደርጉ

የኢትዮጵያ ያልተቃጠለ ፓስፖርትና  የትውልድ ኢትዮጵያዊ ካርድ  ያልተቃጠለ  ለያዛችሁ  ውክልናው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ደርሶ  እስኪመጣ የሚወስደው ጊዜ = በትንሹ 15 ቀናት

የውጭ አገር  ዜግነት  ኖሯችሁ  ውክልናችሁ  ባላችሁበት  ግዛት፣በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና  ከኢትዮጵያ ኢምባሲ ተሰርቶ  እስከሚመጣ  የሚወስደው ጊዜ = በትንሹ 15 ቀናት

ፓስፖርት

ፓስፖርት ለማውጣ  የሚወስደው  ጊዜ  =  በትንሹ 45 ቀናት

የድሮው  ሰማያዊው  ፓስፖርት ያላችሁ እና  ፓስፖርታችሁን  ለማሳደስ ለምትፈልጉ የጣት አሻራ ያስፈልጋችኋል ::

የትውልድ  መታወቂያ  ካርድ

አዲስ ለምታወጡ ግለሰቦች

ቢያንስ  ቢያንስ ሶስት ወር ጊዜ ጡት

የጣት አሻራ  ያስፈልጋል

$200 ዶላር  ለኢምባሲ  የሚከፈል  መኒ ኦርደር  ያስፈልጋል

4 ጉርድ  ፎቶ  ያስፈልጋል