የትውልድ ኢትዮጵያዊ ካርድ

የትውልድ ኢትዮጵያዊ የውጭ ዜጋ መታወቂያ ካርድ አገልግሎት

Date:05 Dec, 2016

Url:http://www.ethiopianpowerofattorney.com/a/enigma-portfolio/yellow-card/

የትውልድ ኢትዮጵያዊ ካርድ

Yellow Card  ወይም  የኢትዮጵያዊ  ተቀላጅነት  መታወቂያ  የሚባለው ነው  ።   ይህ  መንግስ በትውልድ ኢትዮጵያዊ  የሆኑ  ዜጎች በኢትዮጵያ ውስጥ በልማት ተግ ባር እንዲሰማሩ ባወጣው  ህግ  መሰረት ደንበኞቻችንን  የመርዳት ሂደት ወይም  አገልግሎት ነው ።  ቢሯችን  ይህንን  አገልግሎት መስጠት  ከጀመርን  ብዙ  አመታት  ሲቆጥር  በተቻለን መጠን  አዳዲስ የመጡ  መመሪያወችንን  እና  መስፈርቶችን  ለደንበኞቻችን  እንሰጣለን ።   ከመንሰጣቸውም  አገልግሎቶች ውስጥ

1   የፎርም  የመሙላት አገልግሎት

2  የጣት  አሻራ  የማንሳት  አገልግሎት

3.  የፎቶ  ግራፍ የማንሳት  አገልግሎት

4.  የኮፒ  አገልግሎት

5    የተሟላውን  ሰነድ  ወደ ኢምባሲ  በአደራ ደብዳቤ  የመላክ አገልግሎት

ከምንሰጣቸው  አገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶች ናቸው::