የጉዞ ወኪል

የጉዞ ወኪል

Date:11 Dec, 2016

የጉዞ ወኪል

ብዙውን ጊዜ  ለውክልና  የመጡ  ደንበኞቻችን  በዚያው አይቀሩም ፣  ለምሳሌ  ልጆቻቸውን  ወይም በማደጎ  የሚያመጧቸው  ልጆቻቸው ጉዳያቸው ተሳክቶ  ወደ  አሜሪካ  ሲመጡ የ አውሮፐን  ትኬታቸውን  እኛው  ቆርጠን  እናመጣቸዋለን ። ከኛ ጋር ደንበኛ ሲሆኑ  ልክ  የራሳችን  ቤተሰብ  አድርገን ስለምንከባከባችሁ  ሁሌም  ከኛ ጋር ናችው ።  አብዛኞቹ  ደንበኞቻችን  ከ15 አመት በላይ ከኛ ጋር የቆዩ ናቸው ።  የኛ  ታላቁ  ሀብታችን   ደንበኞቻችን  ሲሆኑ  ታላቁ  የኛ  መርህ  ደግሞ  በሀቅ እና  በእምነት ደንበኞቻችንን  ማገልገል ነው ። ታዲያ  ይህንን አይነት አገልግሎት ከፈለጉ  ከኛ ጋ  ይምጡ ብለን  ስንጋብዝዎ  በታላቅ ደስታ  ነው ።  ታዲያ  የቦ የጉዞ  ወኪልም  ከሌሎች ለየት ያለ  የጉዞ ወኪል  ወይም አማካሪ  ነው::

በበለጠ  ለመረዳት የቦ  የጉዞ ወኪልን  በ 619 255 5530 ያነጋግሩ ።