የምንሰጣቸው አገልግሎቶች/Our Services

የጣት አሻራ ማንሳት

የጣት አሻራ

በካሊፎርናያ  ግዛት የፍትህ  ከፍል  የተሰጠን  ለዮ  ፍቃድ  ለኢትዮጵያ ፓስፖርትና  ለትውልድ ኢትዮጵያን  ካርድ  ማመልከቻ  የሚሆን  የጣት  አሻራ  ማንሳት ያስችለናል

Read More

ውክልና ሰነድ ያዝዙ

ውክልና ሰነድ ያዝዙ

ማሳሰቢያ: እርስዎ እንደያዙት የዜግነት ሁኔታ እና እንዳለወት የኢምግሬሽን ወረቀት የሚያስፈልግዎ የውክልና አይነት ይለያያል ::

Read More

የአደራ ደብዳቤ መላክ አገልግሎት

ሰነዶች  ካለምንም  እንከን  ከቦታቸው ሚስጥራቸው ተጠብቆ እንዲደርሱ  እናደርጋለን ።

Read More

የትርጉም ስራ አገልግሎት

ውክልናዎ  በአለም አቀፍ  መንግስታዊም  ሆነ ህዝባዊ ድርጅቶች ተቀባይነት እንዲኖረው  በእንግሊዘኛ  ይተረጎማል

Read More

የፓስፖርት ፣ ቪዛና የቢጫ ካርድ አገልግሎት

አገልግሎቱ ያለቀ ፓስፖርት ማሳደስ ፣በጠፋ ምትክ አዲስ ፓስፖርት መቀየር፣የቪዛ እና የቢጫ ካርድ የማስወጣት አገልግሎት

Read More

የውክልና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት

የፍ/ቤት ውሳኔዎችና የህግ ነክ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ሰነዶችን ፣ የትምህርት፣ የልደት፣ የጋብቻ፣የመንጃ ፍቃድና የመሳሰሉትን ማረጋገጥ

Read More

ተጨማሪ አገልግሎቶች

መጣጥፎች Recent News

CA Assembly Bill 2217

CA Assembly Bill 2217 Notary Law Update: CA Assembly Bill 2217 State: California Summary: Assembly Bill 2217 raises the fees Notaries may charge for the first time since 1994. Signed:  August 17, 2016 Effective:  January 01, 2017 Chapter: 133 Affects: Amends Government Code Sections 8211 and 8223 Changes: Raises the maximum fee Notaries may charge for taking an

Read More
የፓስፖርት አገልግሎት እና የቪዛ አገልግሎት

Ethiopian Embassy New Visa, Passport and Document Authentication Fees

Ethiopian Embassy New Visa, Passport and Document Authentication Fees (PDF FILE) Dec 28, 2016 Ethiopian Embassy New Visa, Passport and Document Authentication Fees Ethiopian Embassy New Visa, Passport and document authentication service fees. ለኢትዮጵያ ኢምባሲ  ወይም  ቆንስላ  የሚከፈሉ  የአገልግሎት ክፍያወች ። ማሳሰቢያ  ይህ የክፍያ  ሰንጠረዥ ዋጋ በማንኛውም ጊዜ  ሊቀየር ስለሚችል እባክዎ  በወቅቱ ስላለው የከፍያ መጠን 

Read More
Wikilina

Requirements for Power of Attorney (Wikilina) and Other Document Authentication

STEPS FOR AUTHENTICATION AND LEGALIZATION  FOR ETHIOPIAN LEGAL SYSTEM Wikilina Requirements for Power of Attorney (Wekilina) and Other Document Authentication (Source Ethiopian Embassy US) If you are a holder of valid Ethiopian Passport or holder of valid Ethiopian Origin ID card, you can send notarized document of Power of Attorney directly to the Embassy. If

Read More

ፍቱን መድሀኒት የሆነ ውክልና!

በቅድሚያ ወደ ድረ ገጻችን እንኳን ደህና መጣችሁ። ይህ ድረ ገፅ የተሰራው ከብዙ አመታት ልምድና ከደንበኞችን አስተያዬት ላይ በመመርኮዝ  ስለሆነ እባክዎ ጊዜዎን ወስደው የዚህን ድረ ገፅ ዋና አላማ በጥሞና ያንብቡት። ውክልና ቀልድ አይደለም ። በቅድሚያ አንድን ሰው ለወከል ከማጨትዎ በፊት ያ ተወካይ ለምን እና ምን አይነት የውክልና ስልጣን እንደሚሰጡት በጥሞና ያስቡበት። የውክልና ስልጣን መስጠት ሳይሆን የውክልና ስልጣኑን ከተወካዩ

Read More

የውክልና ሰነድ ያዝዙ

CHOOSE YOUR ORDER Amharic Wikilina $50.00 USDEnglish Translation $75.00 USDAmharic Wikilina and English Translation Combo $125.00 USD ማሳሰቢያ: እርስዎ እንደያዙት የዜግነት ሁኔታ እና እንዳለወት የኢምግሬሽን ወረቀት የሚያስፈልግዎ የውክልና አይነት ይለያያል:: ለምሳሌ የኢትዮጵያ ዜግነት የአገልግሎት ዘመኑ ያላለቀ ፓስፖርት እና የትውልድ ኢትዮጵያዊ ካርድ የአገልግሎት ዘመኑ ያላለቀ መታወቂያ የያዙ ደንበኞች የአማርኛ የውክልና ወረቀት ብቻ ያስፈልጋቸዋል :: የወጭ አገር

Read More
Wikilina

BUY PA

CHOOSE YOUR ORDER Amharic Wikilina $50.00 USDEnglish Translation $75.00 USDAmharic Wikilina and English Translation Combo $125.00 USD ማሳሰቢያ: እርስዎ  እንደያዙት የዜግነት  ሁኔታ እና እንዳለወት  የኢምግሬሽን  ወረቀት   የሚያስፈልግዎ  የውክልና አይነት  ይለያያል:: ለምሳሌ   የኢትዮጵያ  ዜግነት የአገልግሎት  ዘመኑ ያላለቀ  ፓስፖርት እና  የትውልድ ኢትዮጵያዊ ካርድ  የአገልግሎት  ዘመኑ ያላለቀ  መታወቂያ የያዙ  ደንበኞች የአማርኛ  የውክልና  ወረቀት  ብቻ  ያስፈልጋቸዋል :: የወጭ

Read More

ሰዎች ምን ይላሉ What Our Client Say

Thank you

Best

( )

አዳዲስ ሀጎችና ደንቦች